ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የህጻናት ማቆያ ሞግዚቶች፣ ነርሶች፣ ባለሙያዎች እና የጽዳት ባለሙያዎች አጠቃላይ የህጻናት አያያዝ እና እንክብካቤ ላይ ያተኮረ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሠጥቷል፡፡ ስልጠናውን የከፈቱት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ባንቻለም ካሴ የስልጠናው ዓላማ የህጻናት ማቆያ ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች በህጻናት አያያዝ እና በማቆያው ውስጥ መደረግ ስለለባቸው ክትትል እና እንክብካቤ ዙሪያ የተሻለ […]
Read More