ህዳር 11/2017 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የምርምር ካውንስል አባላት የተሳተፉበት የስንዴ ምርጥ ዘር ብዜት ማሳ እና የድንች ምርጥ ዘር ማጎንቆያ ክፍል ጉብኝት ተከናውኗል። ዩኒቨርሲቲው ከሐምሌ 2016 ዓ.ም ጀምሮ በክረምት እያከናወነ ከሚገባቸው ተግባራት መካከል ‹‹ደንደአ›› የተሰኘ ስንዴ ከምርምር ድርጅት መስራች(C1) በመረከብ በ6 ሄክታር ላይ እያባዛ እንዳለና ሰብሉም በጥሩ ይዞታ ላይ እንደሚገኝ የዩኒቨርሲቲው […]
Read Moreዩኒቨርሲቲው ከአማራ ክልል እውቅና የተሰጠውን የቱሪዝምና ሆቴል ማሰልጠኛና የምዘና ማዕከል ( Tourism and Hotel management Training and Competency Centre) መርቆ ስራ አስጀምሯል። በምረቃ ፕሮግራሙ የተገኙት የእንጅባራ ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ/ር) በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለፁት (Tourism and Entrepreneurship Development) የቱሪዝም እና ስራ ፈጠራ ዘርፎች ከዩኒቨርሲቲው ዋና የትኩረት መስኮች አንዱ መሆኑን ጠቅሰው እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሆቴል እና ቱሪዝም […]
Read Moreዩኒቨርሲቲውን በአይሲቲ ዘርፍ ደረጃውን ከፍ ለማድረግ በ37 ሚሊዮን ብር ወጭ በዋሊያ ቴክኖሎጂስ ሲሰራ የነበረው ፕሮጀክት ተጠናቆ ርክክብ ተደርጓል፡፡ በርክክቡ የተገኙት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ(ዶ/ር) እንደተናገሩት ዩኒቨርሲቲው መማር ማስተማሩን ከቴክኖሎጂ ጋር በማገናኘት በተለይም ኢ-ለርኒንግን ለመጀምር ከፍተኛ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸው፣ በዛሬው ዕለትም ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲሰራ የነበረውን ኔትወርክ እና ሲስተም ኦፕቲማይዜሽን ፕሮጀክት ተጠናቆ ከዋሊያ ቴክኖሎጂስ […]
Read Moreከአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች በሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል፡፡ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጋርዳቸው ወርቁ(ዶ/ር) በሽልማት ፕሮግራሙ ላይ እንደገለጹት በብሄረሰብ አስተዳደሩ በ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተናን በችግር ውስጥ ሆነው ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት መዘጋጀቱን ተናግረዋል፡፡ ዶ/ር ጋርዳቸው አያይዘውም ሽልማቱ እና […]
Read MoreInjibara University proudly launched the fourth round of its English Language Improvement Program (ELIP) on October 26, 2017 E.C. In alignment with the Ministry of Education’s commitment to improve English proficiency as a Key Performance Indicator (KPI) across all Ethiopian universities, Injibara University is dedicated to empowering its community through English language mastery. This semester-long […]
Read More