Day: November 6, 2024

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ፣ም  ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት አበረከተ

ከአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች በሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና  ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል፡፡ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጋርዳቸው ወርቁ(ዶ/ር) በሽልማት ፕሮግራሙ ላይ እንደገለጹት በብሄረሰብ አስተዳደሩ በ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተናን በችግር ውስጥ ሆነው ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ  ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት መዘጋጀቱን ተናግረዋል፡፡ ዶ/ር ጋርዳቸው አያይዘውም ሽልማቱ እና […]

Read More

Injibara University Launches Its Fourth English Language Improvement Program for Educators

Injibara University proudly launched the fourth round of its English Language Improvement Program (ELIP) on October 26, 2017 E.C. In alignment with the Ministry of Education’s commitment to improve English proficiency as a Key Performance Indicator (KPI) across all Ethiopian universities, Injibara University is dedicated to empowering its community through English language mastery. This semester-long […]

Read More