ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የ2ኛ ዲግሪ በመደበኛና በተከታታይ ፕሮግራም በOnline ለማመልከት በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.inu.edu.et ከገቡ በኋላ “APPLY-->Online Application Form” የሚለውን በመጫን በማመልከቻ ፎርሙ ላይ አስፈላጊ መረጃዎችን በመሙላትና ሰነዶችን በማያያዝ ማመልከት ይቻላል፡፡
Registration is closed