CHR Exec

The competency and Human Resource Management Executive Department is one of the main departments of the university in the field of administrations. It has includes፡-

  1. competency and Human Resource Management Executive
  2. Human Resource management Team leader
  3. Human Resource competency and development Team leader
  4. The head of the archive office
  5. The total of 10 Experts, one secretory, one post man and one messenger

Human Resource Management (HRM) is the planning, directing, organizing and controlling of procurement, development, compensation, integration, maintenance and separation of human recourses to the end that individual, organizational and societal objectives are accomplished.

HRM is the process of attracting, holding and motivating people involving all managers

HRM is the Nervous system and Backbone of an organization

Generally Speaking, the proper utilization of human resources help to achieve organization objectives.

የሰው ኃብት ሥራ አመራር የሚያካናውኑት ዋና ዋና ተግባራት

  1. ለዩኒቨርሲቲው ከሲቨል ሰርቪስ ኮሚሽን የተፈቀዱ የሥራ መደቦችን ወይም ፎርም 15 በደንብ አዘጋጅቶ መያዝ
  2. የሰው ኃይል ማለትም መምህራንና አስተዳደር ሠራተኛ በቅጥር፣ በደረጃ ዕድገት፣ በውስጥና በውጭ ዝውውር ማሟላት
  3. የሰው ኃብት መረጃ አያያዝ አጠቃቀም
    • የመምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞችን መረጃ በሃርድ ኮፒ እና በሶፍት ኮፒ አጠናቅሮ መያዝ
    • አዲስ ለሚቀጠሩ ወይም በዝውውር ለሚመጡ ሠራተኞች ፋይል የመክፈት ሥራ መስራት
    • የት/ት ማስረጃ፣ የሥራ ልምድ፣ የጋብቻ፣ የልደት፣ የቅጥር ዘመን፣ የአደጋ ጊዜ ተጠሪ፣ የቤተሰብ ሁኔታ፣ መንጃ ፈቃድ የተለያዩ ሰርትፍኬትና የተለያዩ ደብዳቤዎች የኃላፊነት፣ የደረጃ ዕድገትና የደመወዝ ማስተካከያ የመሳሰሉትን አጠናቅሮ መያዝ
    • የመምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞችን ማህደር በአግባቡ መያዝ
    • የጡረታ መለያ ቁጥር እንዲሰጥ ማድረግ፡፡
    • ለተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች (ለትምህርት ሚኒስቴር፣ ስቪል ሰርቪስ ኮሚሽን፣ ትምህርት ጥራት አግባብነት ኤጀንሲ፣ ፌደራልና ውስጥ ኦዲት፣ አንስፔክሽን ቡድን፣ ሥነ-ምግባር መከታታያ ወዘተ) መረጃ መስጠት፡፡
    • ከተለያዩ መስሪያ ቤት ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚመጡ ደብዳቤዎችን ገቢ አድርጎ ማድረስ
    • ከዩኒቨርሲቲ ወጪ የሚሆኑ ደብዳቤዎችን ወጪ በማድረግ ማስተላለፍ
  4. ልዩ ልዩ ማስረጃ ደብዳቤዎችን መስጠት፡-
    • የሥራ ልምድ፣ ዋስትና፣ ለቀበሌ መታወቂያ፣ ለአብቁተ፣ ለቤት ማህበራት፣ ለገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብት ሥራ ማህበራት፣ ለዩኒቨርሲቲ ቤቶች አስተዳደር፣ ለገቢዎች/ጉምሩክ ግብር ከፋይ እና ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃዎች መስጠት፡፡
    • ለመምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች መታወቂያ ማቀናበር እና መስጠት፡፡
  5. ጥቅማጥቅምን በተመለከተ፡-
    • የኃላፊነት አበል፣ የቤት አበል፣ የሙያ አበል፣ የወተት አበል፣ የአደጋ ተጋላጭነት አበል፣ እጥረት ያለባቸው ባለሙያዎች አበል፣ የትርፍ ሰዓት ስራዎችን ለፋይናንስ ማሳወቅ፣ የተፈቀደ የሞባይል ካርድ ማስተላለፍ፡፡
    • የሁሉምን መምህራንና ሠራተኞች በሥራ ላይ ያሉና የሌለውን ለይቶ ደመወዝ በየወሩ እንዲከፈል፤
    • የደመወዝ ጭማሪ ሲኖር ደብዳቤ መፃፍ፣የደንብ ልብስ፣ሳሙና፣ሶፍት፣ማን ምን ያገኛል የሚለው ተለይቶ ለግዥና ለንብረት ክፍል ማስተላለፍ፤
    • በገበያ ጥናቱ መሠረት የደንብ ልብስ ማሰፊያ ለፋይናንስ መላክ፣ የአመት ፍቃድ፣የወሊድ ፍቃድ፣የጋብቻ ፍቃድና የህመም ፍቃድ በመመሪያው መሠረት መስጠት
  6. የሰው ሀይል አቅም ግንባታ፡-
    • መምህራን ትምህርት ሲሄዱ ተከታትሎ ዋስትና እንዲያቀርቡ አድርጎ ውል ማስያዝ፤
    • ትምህርት የሄዱ መምህራን በገቡት ውል መሠረት ጨርሰው መምጣታቸውን መከታተል፤
    • ትምህርት ላይ ላሉት መምህራን የማቴሪያ ክፍያ እንዲከፈል ማድረግ፤፤
    • በአዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚከላቀሉ መምህራንና ሠራተኞች የትውውቅ ስልጠና መስጠት፤
    • የሠራተናውን የመፈጻም አቅም ለማሳደግ የስልጠና ፍላጎት በመሰብሰብ ክፍተት ለላቸው ባለሙያዎች ስልጠና እንዲሰጥ ማድረግ እና አዳዲስ አዋጆች፣ደንቦች፣መመሪያዎች ከፌደራል ሲመጡ ስልጠና መስጠት፡፡
  7. ሥራ አፈፃፀም እንዲሞላ ማድረግ፡-
    • የሁሉም ሠራተኞች የሥራ አፈፃፀም ውጤት በአመት ሁለት ጊዜ እንዲሞላ በማድረግ፣የተሞላው ውጤት በፋይላቸው እንዲታሰር ማድረግ
  8. ዲስፕሊንና ስንብት በተመለከተ፡-
    • የዲስፕሊን ጉድለት ለሚያሳዩ ሠራተኞች የዲስፕሊን ክስ እንዲመሠረት ማድረግ፣
    • የዲስፕሊን ክሱ ውሳኔ ሲያገኝ በውሳኔው መሠረት ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ፣
    • የሰዓት ፊርማ ተከታትሎ ማስፈረም፣ከሥራ ገበታቸው ላይ ያልተገኙትን ሠራተኞች ተከታትሎ የጥሪ ማስታወቂያ ማውጣትና ካልተገኙ ማሳናበት
    • እድሜቸው ለጡረታ ሲደርስ የሚያስፈልገውን ፎርማሊቲ አሟልተው በጡረታ እንዲሰናበቱ ማድረግ

Human Resource Policy and Regulatory Documents



Habtamu Tilahun Siyum

Competency and Human Resource Management Executive

Tel:  +251-918-70-48-89

Email: habtamutilahuns12@gmail.com