Audit Executive

ኦዲት ሥራ አስፈጻሚ በ2010 ዓ.ም ከተዋቀሩት ሥራ ክፍሎች አንዱ ነው፡፡ በወቅቱም በአቶ ኃይሉ መኮነን (ዳይሬክተር) እና በአንድ ባለሙያ የውስጥ ኦዲት ሥራዎችን ያከናውን የነበረ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት 4 ባለሙዎች አሉት፡፡ ክፍሉ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ በተቋሙ አማካኝነት የተደረገውን ቆጠራ በፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ደንብና መመሪያዎች መሰረት መከናወኑን ያረጋግጣል፤ የቆጠራ ሪፖርቱን ከቆጠራ ሰነድ ጋር ለሚኒስቴሩ እንዲቀርብ ያደርጋል፡፡ ቀድሞ በቀረቡት የኦዲት ሪፖርቶች መሰረት የእርምት እርምጃ ያልተወሰደባቸውን ግኝቶች በመከታተል የእርምት እርምጃ እንዲወሰዱባቸው ለተቋሙ የበላይ ኃላፊ የማሳሰብ እንዲሁም የውጭ ኦዲተሮች በሚያቀርቧቸው ግኝቶች ላይ የእርምት እርምጃዎች እንዲወሰዱ ክትትል ያደርጋል፡፡

Hailu Mekonnen 
Director, Internal Audit, IU
Mobile +251 91 291 8962
Mobile +251912918962
Email:- hailumekonnen78@gmail.com