WELCOME TO INJIBARA UNIVERSITY

Gardachew Worku (PhD)

Associate Professor of Accounting and Finance

President

Aemiro Tadesse (PhD)

Assistant Professor of Psychology

Academic Affairs Vice President

Wohabe Birhan (PhD)

Associate Professor of Applied Developmental Psychology

Administrative and Development Vice President

Kindie Birhan (PhD)

Assistant Professor of Education

Research and Community Service Vice President

Latest News

በስርዓተ ትምህርት ዝግጅት እና ትምህርት ምዘና ላይ ያተኮረ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ

October 1, 2024

ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን በስርዓተ-ትምህርት ዝግጅት እና በትምህርት ምዘና ላይ…

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በአፕል ችግኝ ልማት ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ

September 19, 2024

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግብርና፣ ምግብና ዓየር ንብረት ኮሌጅ አማካኝነት ለዩኒቨርሲቲው አትክልተኞች በአፕል…

የማህፀን ጫፍ ቅድመ ካንሰር ምርመራ ዘመቻ ተጀመረ

September 18, 2024

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለሁለተኛ ዙር የተካሄደው የማህፀን ጫፍ ቅድመ ካንሰር የግንዛቤ ፈጠራ እና የምርመራ…

በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በዚገም ወረዳ ለሚገኙ ተፈናቃዬች የምግብ ድጋፍ አደረገ

September 16, 2024

በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በአዊ ብሄረሰብ አስተዳዳር ዚገም ወረዳ በጸጥታ ችግር ምክንያት…

በእንጅባራ ዩኒቪርሲቲ የእንሰሳት እርባታ ማዕከል የልምድ ልውውጥ ተካሄደ

September 3, 2024

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ የውጭ ዝርያ ያላቸውን የወተት ላሞች በመግዛት ማርባት የጀመረ…

Upcoming Events

No Events Available

Our Services

Announcements

ለኤክስቴንሽን ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቅዳሜና እሁድ (Weekend Extension) መርሃ-ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከመስከረም 08 እስከ 18 / 2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ዩኒቨርሲቲው የሚሰጣቸው የስልጠና መስኮች እና የመግቢያ መስፈርቶች ዝርዝር እንደሚከተለው ተገልጸዋል፡፡

ማስታወቂያ፦

የመግቢያ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 4ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ፕሮግራም መስከረም 29 እና30/2017 ዓ.ም መሆኑ ቀደም ሲል ተገልጾ የነበረ ቢሆንም የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ባለመጠናቀቃቸው የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።

Call for Research Paper

Institute of Agaw Studies (IAS) is pleased to announce and invite researchers to submit Full Length original research papers for its upcoming Cultural Forum, which will be held in Injibara University in 2017 E.C.

7
COLLEGES
1
SCHOOL
59
UNDERGRADUATE PROGRAMS
47
POSTGRADUATE PROGRAMS
46
PHD STAFF

INU TELEVISION PROGRAM

Abroad Collaborators

logo
Human Bridge
Academics without boarder
Academics Without Borders
download
Soka University

Collaborators in Ethiopia

Injibara general Hospital
Injibara General Hospital
Amahara Bank1
Amhara Bank
FPHEIAR
FHEIAR
download (1)
WeForest