ማስታወቂያ፦
ለ National Graduate Admission Test (NGAT) አመልካቾች በሙሉ፦
የመግቢያ ፈተናዉ የሚሰጠዉ ነሀሴ 30 እና ጳጉሜ 01/2016 ዓ.ም ከጧቱ፡ 2፡30 ጀምሮ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም ተፈታኞች ከፈተና ሰዓቱ ቀደም ብላችሁ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢ በመገኘት የፈተና Username and Password መዉሰድ እና የመፈተኛ ክፍላችሁን ማወቅ ይጠበቅባችኋል፡፡
ማሳሰቢያ፡ ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝን አትርሱ፡፡
ነሐሴ 29/2016 ዓ.ም
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ፦
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ባወጣው የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከታች ሥማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች ለፈተና የተጠራችሁ ስለሆነ ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳውቃለን።
ማስታወቂያ
የምዝገባ ጊዜን መራዘሙን ስለማሳወቅ
ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም መራዘሙን እያሳወቅን እስከ ተጠቀሰው ጊዜ ድረስ በ https://NGAT.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መስኮች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ነሐሴ 5/2016 ዓ.ም
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
ማስታወቂያ
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም ሊዊ ተራራ ላይ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ስላዘጋጀ ከታች የተጠቀሳችሁ አካላት በሙሉ ከጠዋቱ 2:ሰዓት ጀምሮ በመገኘት አሻራችሁን እንድታሳርፉ ተጋብዛችኋል።
ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
ማስታወቂያ
ለ2017 ዓ.ም የድኀረ ምረቃ መግቢያ ፈተና(NGAT) ተመዝጋቢዎች በሙሉ፦
ማስታወቂያ
ለነባር የክረምት ተማሪዎች በሙሉ
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ነባር የክረምት ተማሪዎች የ2016 የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 15–17/2016 ዓ.ም ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ በዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወቂያ
ለክረምት ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በክረምት መርሃ-ግብር (Summer Program) በመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከሰኔ 17- 30/2016 ዓ.ም ባሉት ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ዩኒቨርሲቲው የሚሰጣቸው የስልጠና መስኮች እና የመግቢያ መስፈርቶች ዝርዝር እንደሚከተለው ተገልጸዋል፡፡
Notice to all GAT Applicants (PG Candidates)
Dear Applicants, please be informed that the National Graduate Admission Test (GAT) registration is opened for the second time:
1) Registration for the National GAT at the AAU portal is open on Monday (November 6, 2023 G.C) to Friday (November 10, 2023 G.C) (Tikimt 26, 2016 E.C. to Tikimt 30, 2016 E.C);
2) Exam administration is on Monday (November 13, 2023 G.C) to Friday (November 17, 2023 G.C) or (Hidar 03, 2016 E.C. to Hidar 07, 2016 E.C) at Bahir Dar University.
The opportunity is open for new test takers and those who took the exam but couldn’t score the minimum pass mark, i.e., 62/125 or 80%.
Remark: Paying1000.00 Birr applies for all GAT takers (the new GAT takers and those who will sit for the second time).
Note that AAU portal address is: https://portal.aau.edu.et