Injibara University hosted a thought-provoking public lecture titled “Social Network Analysis as a Distinctive Contemporary Research Approach” on October 25, 2024, addressing the significance and applications of this innovative research methodology in today’s interconnected world. The event drew an enthusiastic crowd, including university officials, faculty members, and students eager to engage in meaningful dialogue. Dr. […]
Read Moreለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የህጻናት ማቆያ ሞግዚቶች፣ ነርሶች፣ ባለሙያዎች እና የጽዳት ባለሙያዎች አጠቃላይ የህጻናት አያያዝ እና እንክብካቤ ላይ ያተኮረ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሠጥቷል፡፡ ስልጠናውን የከፈቱት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ባንቻለም ካሴ የስልጠናው ዓላማ የህጻናት ማቆያ ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች በህጻናት አያያዝ እና በማቆያው ውስጥ መደረግ ስለለባቸው ክትትል እና እንክብካቤ ዙሪያ የተሻለ […]
Read Moreለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን በስርዓተ-ትምህርት ዝግጅት እና በትምህርት ምዘና ላይ ያተኮረ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሠጥቷል፡፡ ስልጠናውን የከፈተቱት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ እና ማጎልበቻ ኦዲቲንግ ስራ አስፈጻሚ ዓለም አምሳሉ( ዶ/ር) የስልጠናው ዓላማ መምህራን በትምህርት ምዘና እና በመማሪያ ግብዓቶች ዝግጅት ዙሪያ የተሻለ ግንዛቤን እንዲኖራቸው ለማድረግ የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል። ስልጠናውን የሰጡት የዩኒቨርሲቲው የመምህራን ትምህርትና […]
Read Moreበእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግብርና፣ ምግብና ዓየር ንብረት ኮሌጅ አማካኝነት ለዩኒቨርሲቲው አትክልተኞች በአፕል ልማት ዙሪያ የንድፈ ሀሳብና የተግባር ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል። በዩኒቨርሲቲው ሆርቲካልቸር መምህርና የስልጠናው አስተባባሪ የሆኑት አቶ አዲሱ ሙሉቀን በግቢው ውስጥ ከ3ሺ በላይ የደጋ አፕል ችግኞች መተከላቸውን አስታውሰው ችግኞችን ለሚንከባከቡ አትክልተኞች ስለ አፕል አመራረት ዝርያና መረጣ፣ ቅጥያ ማስወገድን፣ መገረዝና በሽታ መከላከልን፣ ቀለበት የመስራትን ጠቀሜታ፣ […]
Read Moreበእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለሁለተኛ ዙር የተካሄደው የማህፀን ጫፍ ቅድመ ካንሰር የግንዛቤ ፈጠራ እና የምርመራ ዘመቻ ተጀምሯል፡፡ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ማዕከል(CPD)አስተባባሪ ወ/ሮ የውብምርት ሻረው(ረዳት ፕሮፊሰር) ከነሐሴ 21/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለተኛ ዙር የማህፀን ጫፍ ቅድመ ካንሰር የግንዛቤ ፈጠራ ሲሰጥ መቆየቱን ጠቅሰው ከእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ጋር በመተባበር የምርመራ ዘመቻ መጀመሩን ገልጸዋል፡፡ አክለውም […]
Read Moreበአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በአዊ ብሄረሰብ አስተዳዳር ዚገም ወረዳ በጸጥታ ችግር ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች 121 ኩንታል በቆሎ የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የፎረሙ ዋና ጸሐፊ ታፈረ መላኩ(ዶ/ር) በአማራ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የተቋቋመው ፎረም የማህበረሰቡን ችግር ከመፍታት አንጻር የጋራ ጥናትና ምርምር ከማድረግ ባሻገር በክልሉ በተለያዩ ጊዜያት በሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ምክንያት ለሚከሰቱ ችግሮች ምላሽ በመስጠት የተለያዩ […]
Read Moreእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ የውጭ ዝርያ ያላቸውን የወተት ላሞች በመግዛት ማርባት የጀመረ ሲሆን በማዕከሉ የሚመረተውን ወተት በተመጣጣኝ ዋጋ በዋናነት ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ እያቀረበ ይገኛል፡፡ማዕከሉ ዘመናዊ የእንስሳት እርባታ ዘዴን በመጠቀም የወተት ከብቶችን እያረባ እንደመሆኑ መጠን በአካባቢው በወተት ልማት ላይ ለተሰማሩ የእንስሳት አርቢዎች ተሞክሮውን የማካፈል ሥራ ተከናውኗል፡፡ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ክንዴ ብርሃን (ዶ/ር) […]
Read Moreለኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የግብርና ናሙና ቆጠራ ሰልጣኞች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃግብር በእንጅባራ ዩኒቨርስቲ ተካሂዷል፡፡ በመርሐግብሩ ላይ ተገኝተው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር እና ልማት ም/ፕሬዚደንት ወሀቤ ብርሃን(ዶ/ር) የግብርና መረጃዎችን ናሙና ለመሰብሰብ የሰለጠነ መረጃ ሰብሳቢ የሚያስፈልግ በመሆኑ ይህ የስልጠና ፕሮግራም መዘጋጀቱን ተናግረው በግብርና ናሙና አወሳሰድ ላይ ወቅታዊ፣ ተጨባጭና ተዓማኒነት ያለውን መረጃ ለማሰባሰብ የተዘጋጀውን […]
Read Moreነሐሴ 15/2016 ዓ.ም፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ብሄራዊ ክልል መንግስት ጤና ቢሮና ከአዊ ብሔረሰብ ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር ከተለያዩ የጤና ተቋማት ለተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች በተግባር የታገዘ የክትባት ስልጠና (Imunization in practice) መስጠት ጀምሯል። ስልጠናው ለተከታታይ 6 ቀናት የሚቀጥል መሆኑም ተገልጿል። የህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን አቶ ዳንኤል አዳነ በስልጠናው መክፈቻ ላይ ተገኝተው […]
Read Moreዩኒቨርሲቲው የሚገኙ ከግንባታ ውጭ የሆኑ ቦታዎች ላይ የተለያዩ የሰብልና የአትክልት ዘሮችን በመዝራት ላይ ሲሆን በዛሬው እለት የስንዴ ምርጥ ዘር መዝራት ተጀምሯል፡፡ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ክንዴ ብርሃን (ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲው ለማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የተሻሻሉ የሰብልና የአትክልት ዝርያዎችን ለማስፋፋት በምርምር የተደገፈ የምርጥ ዘር ብዜት እንደሚያከናውን ገልጸው በዛሬው እለት የተጀመረው በስድስት ሄክታር መሬት ላይ የሚዘራው የስንዴ […]
Read More