እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት፣ የምርምር እና የማህበረሰብ አግልግሎትን ተደራሽነት፣ ጥራት እና አግባብነትን መሠረት ባደረጉ ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (KPIs) ላይ ያተኮረ የአፈጻጸም ስምምነት ውል በዩኒቨርሲተው ፕሬዝደንት በጋርዳቸው ወርቁ(ዶ/ር) አማካኝነት ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል። ዶ/ር ጋርዳቸው እንደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የትምህርት ጥራትን በማስጠበቅ ብቃትና ጥራት ያለው ዜጋ ማፍራት፣ ችግር ፈቺ ምርምር እና ማህበረሰብ አግልግሎት መስጠት የዩኒቨርሲቲው […]
Read MoreInjibara University, December 25, 2024 On December 25, 2004, Injibara University formalized a collaborative partnership with the Culture and Tourism Bureau of the Amhara National Regional Government through the signing of a Memorandum of Understanding (MoU). This agreement is intended to facilitate joint efforts focused on the development and advancement of the tourism sector within […]
Read MoreDate: December 8, 2017 E.C The Senate of Injibara University convened its regular meeting today, during which various agendas were reviewed and approved. Approved Agendas: 1. Revised Senate Legislation: The University Senate engaged in an extensive discussion regarding the amendments to the Senate Legislation. The existing Senate legislation needed revision to address issues related to […]
Read More“Auditing academic programs and institutional quality is crucial to addressing our national education quality challenges,” stated Dr. Gardachew Worku, President of Injibara University. Recently, the Academic Council of Injibara University, which includes presidents, deans, directors, coordinators, and department heads, participated in a two-day training focused on Education Quality, Outcome-Based Education, Quality Audits, and Academic Program […]
Read Moreህዳር 11/2017 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የምርምር ካውንስል አባላት የተሳተፉበት የስንዴ ምርጥ ዘር ብዜት ማሳ እና የድንች ምርጥ ዘር ማጎንቆያ ክፍል ጉብኝት ተከናውኗል። ዩኒቨርሲቲው ከሐምሌ 2016 ዓ.ም ጀምሮ በክረምት እያከናወነ ከሚገባቸው ተግባራት መካከል ‹‹ደንደአ›› የተሰኘ ስንዴ ከምርምር ድርጅት መስራች(C1) በመረከብ በ6 ሄክታር ላይ እያባዛ እንዳለና ሰብሉም በጥሩ ይዞታ ላይ እንደሚገኝ የዩኒቨርሲቲው […]
Read Moreዩኒቨርሲቲው ከአማራ ክልል እውቅና የተሰጠውን የቱሪዝምና ሆቴል ማሰልጠኛና የምዘና ማዕከል ( Tourism and Hotel management Training and Competency Centre) መርቆ ስራ አስጀምሯል። በምረቃ ፕሮግራሙ የተገኙት የእንጅባራ ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ/ር) በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለፁት (Tourism and Entrepreneurship Development) የቱሪዝም እና ስራ ፈጠራ ዘርፎች ከዩኒቨርሲቲው ዋና የትኩረት መስኮች አንዱ መሆኑን ጠቅሰው እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሆቴል እና ቱሪዝም […]
Read Moreዩኒቨርሲቲውን በአይሲቲ ዘርፍ ደረጃውን ከፍ ለማድረግ በ37 ሚሊዮን ብር ወጭ በዋሊያ ቴክኖሎጂስ ሲሰራ የነበረው ፕሮጀክት ተጠናቆ ርክክብ ተደርጓል፡፡ በርክክቡ የተገኙት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ(ዶ/ር) እንደተናገሩት ዩኒቨርሲቲው መማር ማስተማሩን ከቴክኖሎጂ ጋር በማገናኘት በተለይም ኢ-ለርኒንግን ለመጀምር ከፍተኛ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸው፣ በዛሬው ዕለትም ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲሰራ የነበረውን ኔትወርክ እና ሲስተም ኦፕቲማይዜሽን ፕሮጀክት ተጠናቆ ከዋሊያ ቴክኖሎጂስ […]
Read Moreከአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች በሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል፡፡ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጋርዳቸው ወርቁ(ዶ/ር) በሽልማት ፕሮግራሙ ላይ እንደገለጹት በብሄረሰብ አስተዳደሩ በ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተናን በችግር ውስጥ ሆነው ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት መዘጋጀቱን ተናግረዋል፡፡ ዶ/ር ጋርዳቸው አያይዘውም ሽልማቱ እና […]
Read MoreInjibara University proudly launched the fourth round of its English Language Improvement Program (ELIP) on October 26, 2017 E.C. In alignment with the Ministry of Education’s commitment to improve English proficiency as a Key Performance Indicator (KPI) across all Ethiopian universities, Injibara University is dedicated to empowering its community through English language mastery. This semester-long […]
Read MoreInjibara University hosted a thought-provoking public lecture titled “Social Network Analysis as a Distinctive Contemporary Research Approach” on October 25, 2024, addressing the significance and applications of this innovative research methodology in today’s interconnected world. The event drew an enthusiastic crowd, including university officials, faculty members, and students eager to engage in meaningful dialogue. Dr. […]
Read More