የመጀመሪያው ዓለማቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ በስኬት ተጠናቀቀ፡፡ግንቦት 09/2018 ዓ.ም፣ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ፣ የሳይበር ደህንነት እና ዲጂታል ኢኮኖሚ (Artificial Intelligence, Cyber Security and Digital Economy) በሚሉ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ የተለያዩ ሀገራት ምሁራንን ያሳተፈው የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ በስኬት ተጠናቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ በኮንፈረንሱ የማጠቃለያ መርሃ ግብር ንግግራቸው የትምህርት ሥርዓታችን ዲጂታላይዝድ […]
Read MoreInjibara University is hosting the first International Conference on Artificial Intelligence, Cybersecurity, and Digital Economy. Injibara university, May 16, 2026—————————— // ——————————Injibara University is convening an international conference on Artificial Intelligence, Cyber Security and Digital Economy. The conference has mobilized distinguished international key note speakers from USA and scientific research presenters from Kenya, Thailand, China, […]
Read More