Category: Collaboration MoU

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ የትውውቅና የትስስር መርሀ-ግብር በደማቅ ስነስርዓት ተካሄደ።

የካቲት 05/2018 ዓ.ም፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲከሀገራችንና ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ወደ ዩኒቨርሲቲው የተቀላቀሉ አዲስ ተማሪዎች ከእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በቃል ኪዳን ትስስር የሚፈጥሩበት ዝግጅት በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ‘‘አዲናስ የተማሪ ቤተሰብ የቃል ኪዳን ትስስር ”ፕሮግራም በዛሬው እለት የተማሪ ቤተሰብ ትስስር መርሃግር ተካሂዷል፡፡የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ/ር) ‘‘ አዲናስ የተማሪ -የቤተሰብ ትስስር” ዓላማ  ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚቀላቀሉ ተማሪዎች በፍቅርና ቤተሰባዊነት […]

Read More

በ PhD in Education የ3ኛ ዲግሪ(PhD) ለመክፈት የውጭ ሥርዓተ-ትምህርት ግምገማ (External validation workshop) ተካሄደ፡፡

የካቲት 5/2018 ዓ.ም፤እንጅባራ ዩኒቨርሲቲበእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት እና ስነ ባህሪ ኮሌጅ PhD in Education የ3ተኛ ዲግሪ (PhD) ለማስጀመር የሥርዓተ-ትምህርት ግምገማ የውጭ ግምገማ (External Validation Workshop)ተካሂዷል፡፡የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ  አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት አዕምሮ ታደሰ(ዶ/ር) እንደገለጹት አያይዘውም ዩኒቨርሲቲው መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራውን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የትምህር ፕሮግራሞችን እያስፋፋ በመምጣት በቅድመ ምረቃ 59 ፕሮግራሞች፣ በድህረ ምረቃም 60 ፕሮግራሞች(5 የ3ኛ ዲግሪ(PhD) ) […]

Read More

Key Study Validated in Bahir Dar, Paving the Way for UNESCO’s Nomination of the Agaw Horse Cultural Heritage

Bahir Dar, Ethiopia – A major step toward UNESCO recognition was achieved this week as stakeholders gathered to validate the foundational study for the nomination of the Agaw Horse Culture, a significant cultural heritage endeavor. Injibara University successfully convened a validation workshop at the Avanti Hotel in Bahir Dar to finalize the nomination dossier for […]

Read More

Injibara University signs a historic MoU with US Universities.

Injibara University has signed a memorandum of understanding with two universities in Kentucky State, USA. In line with Injibara University’s plan to create international partnerships to maintain the quality of education and research, enhance the capacity of teachers and researchers, and enhance its global profile, Injibara University’s President, Dr. Gardachew Worku and the Academic Vice […]

Read More